የሚያደርጉት ነገር አሁን እየገደሎት ነው ከመኪና ወይም ከበየነ-መረብ በላይ ወይም ሁሌ ከምናወሳቸው ከተንቀሳቃሽ መሳሪያዎቻችንም በላይ በየቀኑ የሚጠቀሙበት ቴክኖሎጂ የይሄ ነው፤ መቀመጫዎ! አሁን በቀን ለ9.3 ሰዓታት ሰዎች በቀመጥ ያሳልፋሉ ለእንቅልፍ ከምንሰጠው 7.7 ሰዓታት ባላይ ነው መቀመጥ በሚያስገርም መልኩ የተለመደ ነው ምንያህል እያዘወተርነው እንደሆነ አልተገነዘብነውም ሰው ሁላ ስለሚያደርገው ትክክል አለመሆኑ አይመጣልንም በዚህ የተነሳ መቀመጥ ምን እየመሰለ መጣ የዘመኑ ሲጋራ ሱስ በእርግጥ ጤናን ይጎዳል ከወገብ ህመም በተለየ መልኩ የጡት ካንሰር ወይም ኮሎን ካንሰር እንቅስቃሴ ከባለማድረጋችን ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት አላቸው ሁለቱም አስር በመቶ ያህል ለልብ ህመም ስድሰት በመቶ ለሁለተኛው ዓይነት ስኳር ብሽታ ሰባት በመቶ አባቴን በዚህ ነው ያጣሁት አሁን እነዚህ ቁጥሮች እያንዳንዳችንን ሊያሳምን ይገባል መቀመጫችንን ዘና ማድረግ ይኖርብናል ግን እንደ እኔ ከሆናችሁ፤ አይሳካም እንድንቀሳቀስ የረዳኝ ማህበረሰባዊ ግንኙነቴ ነው አንድ ሰው ለስብሰባ ጋበዘኝ ግን ተሳትፎዬን ማረጋገጥ አልቻለም በቋሚ የአዳራሽ ስብሰባ ውስጥ፤ እና ምን አለ ‹ውሾቼን ነገ ስለማዝናና፤ የዛኔ ብንገናኝስ?› ለማድረግ ትንሽ ግራ ያጋባ ነበር የመጀመሪያው ስብሰባ ትዝ ይለኝ ነበር የመጀመሪያውን ጥያቄ ማንሳት ያለብኝ እኔ ነበርኩ ምክንያቱም ልማረር እንደምችል አቃለሁ በውይይቱ ጊዜ እናም ይሄን ሀሳብ በመውሰድ የራሴ ለማድረግ ችያለሁ ስለዚህ ቡና እየተጠጣ ከመሰብሰብ ወይም በመብራት ቦግ ያለ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ከመሆን ሰዎች እግረመንገዳቸውን እንዲሰበሰቡ እመክራለሁ በሳምንት ከ30 እስከ 50 ኪ.ሜ በመጓዝ ህይወቴን ቀይሮታል ከዚህ በፊት የነበረው እንዲ አርጌ ነበር የማስበው ጤናዎን መጠበቅ ይችላሉ ወይም ግዴታዎን መጠበቅ ይችላሉ እናም አንዱን ስንመርጥ ሁሌም አንዱን እንተወው ነበር ከመቶዎች የእግረመንገድ ስብሰባ በኋላ የተወሰኑ ነገሮች ተማርኩኝ መጀመሪያ የሆነ ደስሚል ነገር አለ ከተለምዶ ሁኔታ መውጣትን በተመለከተ ወደ ያልተለመደ አስተሳሰብ ይመራል ተፈጥሮም ቢሆን ልምምድ፤ መስራቱ አይቀርም ሁለተኛውና አወያዩ ጉዳይ እያንዳንዳችን ስለምናረገው ነው በተቃራኒው ችግሮችን እንይዛለን እንደዛም ባይሆኑ እንኳን ችግር የምንቀርፍ ከሆነ እና ዓለምን በተለየ መልኩ ለመመልከት በአስተዳደር ወይንም ቢዝነስ ውስጥም ወይም የአካባቢ ጉዳዮችና ስራ ፈጠራ ምንአልባት እነዚህን ችግሮች ለማስተካከል እናስብ ይሆናል ሁለቱንም ማረጋገጥ ትክክል እንደሆነ ምክንያቱም ይሄ የሆነው ንግግርን እናንቀሳቅስ ሀሳብ በሚለው ነበር ነገሮች መፈፀም ፣ ዘላቂና አዋጭ እንዲሆኑ አስቻለ እናም ይህን ንግግር ስለመቀመጫ በማውጋት ጀመርኩኝ ለማጠናቀቅ ያህል ንግግሮን ያንቀሳቅሱ ንፁህ አየር እንዴት አዲስ ሀሳብ እንደሚያመጣ በማወቅ ይደነቃሉ በቀንተቀን አሰራሮ ላይ ወደ ህይወትዎ አይተውት በማያቁ መልኩ አዳዲስ ሀሳቦችን ይጋብዛሉ አመሰግናለሁ! (ጭብጨባ)
What you're doing, right now, at this very moment, is killing you. More than cars or the Internet or even that little mobile device we keep talking about, the technology you're using the most almost every day is this, your tush. Nowadays people are sitting 9.3 hours a day, which is more than we're sleeping, at 7.7 hours. Sitting is so incredibly prevalent, we don't even question how much we're doing it, and because everyone else is doing it, it doesn't even occur to us that it's not okay. In that way, sitting has become the smoking of our generation. Of course there's health consequences to this, scary ones, besides the waist. Things like breast cancer and colon cancer are directly tied to our lack of physical [activity], Ten percent in fact, on both of those. Six percent for heart disease, seven percent for type 2 diabetes, which is what my father died of. Now, any of those stats should convince each of us to get off our duff more, but if you're anything like me, it won't. What did get me moving was a social interaction. Someone invited me to a meeting, but couldn't manage to fit me in to a regular sort of conference room meeting, and said, "I have to walk my dogs tomorrow. Could you come then?" It seemed kind of odd to do, and actually, that first meeting, I remember thinking, "I have to be the one to ask the next question," because I knew I was going to huff and puff during this conversation. And yet, I've taken that idea and made it my own. So instead of going to coffee meetings or fluorescent-lit conference room meetings, I ask people to go on a walking meeting, to the tune of 20 to 30 miles a week. It's changed my life. But before that, what actually happened was, I used to think about it as, you could take care of your health, or you could take care of obligations, and one always came at the cost of the other. So now, several hundred of these walking meetings later, I've learned a few things. First, there's this amazing thing about actually getting out of the box that leads to out-of-the-box thinking. Whether it's nature or the exercise itself, it certainly works. And second, and probably the more reflective one, is just about how much each of us can hold problems in opposition when they're really not that way. And if we're going to solve problems and look at the world really differently, whether it's in governance or business or environmental issues, job creation, maybe we can think about how to reframe those problems as having both things be true. Because it was when that happened with this walk-and-talk idea that things became doable and sustainable and viable. So I started this talk talking about the tush, so I'll end with the bottom line, which is, walk and talk. Walk the talk. You'll be surprised at how fresh air drives fresh thinking, and in the way that you do, you'll bring into your life an entirely new set of ideas. Thank you.